loader from loading.io

መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 3

AEEC Radio Podcast

Release Date: 12/14/2020

መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 7 show art መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 7

AEEC Radio Podcast

  "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ...

info_outline
መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 6 show art መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 6

AEEC Radio Podcast

  "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ...

info_outline
መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 5 show art መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 5

AEEC Radio Podcast

  "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ...

info_outline
መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 4 show art መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 4

AEEC Radio Podcast

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 : 10 - 18 "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን...

info_outline
ሻሎም ! show art ሻሎም !

AEEC Radio Podcast

ጌታ አጋንንት ደፋልኝ !   ቅርብ ጌዜ ይሄ Covid-19 እንዲህ እንቅስቃሴውን ሳይገድበው ብዙ አገልጋይ ወዳቾቼ ከኢትዮጲያ እኔ ወዳለሁባት አገር ብቅ ይሉ ነበር ። እናም ከነዚህ መካከል ካንዱ ጋር ሻይ ቡና እየተባባልን የሆድ የሆዳችንን እየተጫወትን በመሃል አገልግሎትህ እንዴት ነበር ? አልኩት ያው የመድረኩን ማለቴ ነው እንጂ እውነተኛውና ለአእምሮ የሚመቸውማ ሁለንተናን...

info_outline
መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 3 show art መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 3

AEEC Radio Podcast

ወደ ኤፌሶን ሰዎች  6:10-20 "10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን...

info_outline
ሻሎም ! show art ሻሎም !

AEEC Radio Podcast

ጌታ አጋንንት ደፋልኝ !   ቅርብ ጌዜ ይሄ Covid-19 እንዲህ እንቅስቃሴውን ሳይገድበው ብዙ አገልጋይ ወዳቾቼ ከኢትዮጲያ እኔ ወዳለሁባት አገር ብቅ ይሉ ነበር ። እናም ከነዚህ መካከል ካንዱ ጋር ሻይ ቡና እየተባባልን የሆድ የሆዳችንን እየተጫወትን በመሃል አገልግሎትህ እንዴት ነበር ? አልኩት ያው የመድረኩን ማለቴ ነው እንጂ እውነተኛውና ለአእምሮ የሚመቸውማ ሁለንተናን...

info_outline
መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 2 show art መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 2

AEEC Radio Podcast

ወደ ኤፌሶን ሰዎች  6 :10 " 10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን...

info_outline
መንፈሳዊ ውጊያ (by Pastor Aberra) show art መንፈሳዊ ውጊያ (by Pastor Aberra)

AEEC Radio Podcast

by Pastor Aberra ወደ ኤፌሶን ሰዎች  6: 10 "10በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው...

info_outline
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት  1 (Part_3) show art 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1 (Part_3)

AEEC Radio Podcast

info_outline
 
More Episodes

ወደ ኤፌሶን ሰዎች  6:10-20

"10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። 12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። 13 ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። 14-15 እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ 16 በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ 17 የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። 18 በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ 19 ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤ 20 ስለ ወንጌልም በሰንሰለት መልእክተኛ የሆንሁ፥ መናገር እንደሚገባኝ ስለ እርሱ በግልጥ እናገር ዘንድ ለምኑ።"