loader from loading.io

Culture as a Driver for Job Creation - CfCA Ethiopia #3

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

Release Date: 06/06/2025

The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12 show art The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ‘’ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ’’ እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን   በዚህ አነቃቂና አይን ከፋች ክፍል፣ የኢትዮጵያን የእይታ ሥነ-ጥበባት እና የሥነ-ሥዕል...

info_outline
Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11 show art Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ   በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየተጫወተ ያለውን ከፍተኛ ሚና እንዳስሳለን፡፡   በትምህርት ቤቶች እና ሆቴሎች...

info_outline
Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10 show art Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ምክትል ዲን/ኪዩሬተር፣ አርቲስት እንዲሁም ተመራማሪ ከሆኑት አገኘሁ...

info_outline
Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9 show art Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን በጥልቀት ይዳስሳል፡፡ የሚዳሰሱ ጉዳዮች   ·         አሁን በሚገኙ...

info_outline
Beyond the Spotlight: Circus as a Tool for Empowerment| Teklu Ashagir | CfCA - Ethiopia #8 show art Beyond the Spotlight: Circus as a Tool for Empowerment| Teklu Ashagir | CfCA - Ethiopia #8

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ከመድረክ ባሻገር፡ ሰርከስ እንደ አስቻይ የጥበብ ዘርፍ| ተክሉ አሻግር ከተሾመ ወንድሙ ጋር| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ሰላም ኢትዮጵያ ከኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ እንቅስቃሴ ጋር በጋራ ወደ ሚያቀርበው ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደህና መጣችሁ፡፡ በዚህ ክፍል ተሾመ ወንድሙ ከኢትዮጵያ ሰርከስ ብሔራዊ ማኅበር...

info_outline
Writing Our Truths: The State of Literature in Ethiopia - CfCA - Ethiopia #7 show art Writing Our Truths: The State of Literature in Ethiopia - CfCA - Ethiopia #7

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

የሀገር ገፆች፡ የስነ-ጽሁፍ ሁኔታ በኢትዮጵያ ክፍል 7 - ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት ደራሲ የዝና ወርቁ እና ተሾመ ወንድሙ በጋራ በመሆን በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ  ውስጥ ያሉ ተግዳሮቶችንና እድሎችን ይዳስሳሉ፡፡ የንባብ ልምድ ከማዳበር እስከ ፖሊሲ አስተዋጽኦ፣የህትመት ችግሮች፣ የቋንቋ ብዝኃነት እና ኢትዮጵያዊ ታሪኮችን በመግለጽ ረገድ የዘርፉ መፃኢ እጣ...

info_outline
Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene  - CfCA - Ethiopia #6 show art Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene - CfCA - Ethiopia #6

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 6 ርዕስ፡ የሀገር ድምፅ-የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወግ እንግዳ፡ ጆርጋ መስፍን - ሳክስፎኒስት፣ሙዚቃ አቀናባሪ አዘጋጅ፡ ተሾመ ወንድሙ - የሰላም እና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ክፍል የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትሩፋት፣የአሁን ተግዳሮቶቹን እንዲሁም ለወደፊት...

info_outline
The Reel Story: A Conversation on Ethiopia’s Film - CfCA Ethiopia #5 show art The Reel Story: A Conversation on Ethiopia’s Film - CfCA Ethiopia #5

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት| ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት - ምእራፍ 2 ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ (ሲኤፍሲኤ) ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ፤ በዚህ ክፍል በባህል እና በዘላቂ ልማት መካከል ያለውን ቁልፍ ግንኙነት እንዳስሳለን፡፡ በዚህ በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ላይ ከዝነኛው ፊልም አዘጋጅ ሄኖክ አየለ እንዲሁም ተሾመ ወንድሙ ጋር...

info_outline
Culture as a Catalyst for Peace, Rights, and Democracy - CfCA Ethiopia #4 show art Culture as a Catalyst for Peace, Rights, and Democracy - CfCA Ethiopia #4

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ክፍል 3፡ የባህል ሚና ለሰላም, ሰብዓዊ መብት እና ዲሞክራሲ ግንባታ በዚህ ክፍል የባህል ተመራማሪ ከሆኑ ዶ/ር ጥላሁን በጅቷል ጋር ኪነ-ጥበብ፣ባህል እና ፈጠራ በሰላም ግንባታ፣ሕብረተሰብ ላይ ተሃድሶ በመፍጠር እንዲሁም በብሔራዊ ኢትዮጵያዊ ማንነት ላይ ምን አይነት ሚና እንደሚጫወቱ እንዳስሳለን፡፡ ከባህላዊ ትሩፋቶች እስከ ዘመናዊ ኪነ-ጥበብ ድረስ ያሉትን ሁኔታዎች...

info_outline
Culture as a Driver for Job Creation - CfCA Ethiopia #3 show art Culture as a Driver for Job Creation - CfCA Ethiopia #3

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ባህል እና የባህል እና ፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ ለካበተ እና ጥልቅ ውይይት መድረክ በሆነው የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት 3ኛ ክፍል ባህል ለስራ እድል ፈጠራ ያለው ሚና የሚል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በተሾመ ወንድሙ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው እና የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ያለው ይህ ክፍል በባህል እና በስራ ቅጥር መካከል ያለውን ወሳኝ ሚና ይዳስሳል፡፡የባህል...

info_outline
 
More Episodes
ባህል እና የባህል እና ፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ ለካበተ እና ጥልቅ ውይይት መድረክ በሆነው የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት 3ኛ ክፍል ባህል ለስራ እድል ፈጠራ ያለው ሚና የሚል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በተሾመ ወንድሙ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው እና የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ያለው ይህ ክፍል በባህል እና በስራ ቅጥር መካከል ያለውን ወሳኝ ሚና ይዳስሳል፡፡የባህል ትሩፋት የዘላቂ ስራ እና የኢኮኖሚ እድገት ምንጭ ሊሆን ይችላል? በውይይቱ የሚዳሰስ ጉዳይ ነው፡፡

ውይይቱ የኢትዮጵያን ባህል፣አፈ-ታሪክ እንዲሁም ሕብረተሰብ በማጥናት የአራት አስርት አመታት ልምድ ያላቸው ዶ/ር ባይለየኝ ጣሰው እንግዳ በመሆን የቀረቡበት ሲሆን ከተሾመ ወንድሙ ጋር በመሆን የኢትዮጵያ የባህል እሴቶች የስራ ፈጠራን፣አገር በቀል ኢኮኖሚን ለማነሳሳት እንዲሁም ማኅበረሰቦችን ለማብቃት ያላቸውን አቅም ይፈትሻሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን https://cfcafrica.org ይጎብኙ፡፡

Culture as a Driver for Job Creation is the third episode in the CfCA Ethiopia Podcast series-a platform for rich and reflective conversations on culture and the cultural and creative industries (CCIs). Hosted by Teshome Wondimu and subtitled in English, this episode explores the vital link between culture and employment in Ethiopia. Can cultural heritage become a source of sustainable jobs and economic development?

Joining the discussion is Dr. Bayleyegn Tasew, a renowned cultural anthropologist with nearly four decades of experience studying Ethiopian culture, folklore, and society. Together, they unpack the potential of Ethiopia’s cultural assets to drive job creation, stimulate local economies, and empower communities.

Discover more at https://cfcafrica.org.