The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12
ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
Release Date: 12/12/2025
ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከአቶ ሰርፀ ፍሬ...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍሪካ ፋሽን ዊክ መስራች እና አዘጋጅ ከሆነችው ማኅሌት ተክለ/ማርያም ጋር ውይይት ያደርጋል፡፡...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ‘’ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ’’ እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በዚህ አነቃቂና አይን ከፋች ክፍል፣ የኢትዮጵያን የእይታ ሥነ-ጥበባት እና የሥነ-ሥዕል...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየተጫወተ ያለውን ከፍተኛ ሚና እንዳስሳለን፡፡ በትምህርት ቤቶች እና ሆቴሎች...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ምክትል ዲን/ኪዩሬተር፣ አርቲስት እንዲሁም ተመራማሪ ከሆኑት አገኘሁ...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን በጥልቀት ይዳስሳል፡፡ የሚዳሰሱ ጉዳዮች · አሁን በሚገኙ...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
ከመድረክ ባሻገር፡ ሰርከስ እንደ አስቻይ የጥበብ ዘርፍ| ተክሉ አሻግር ከተሾመ ወንድሙ ጋር| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ሰላም ኢትዮጵያ ከኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ እንቅስቃሴ ጋር በጋራ ወደ ሚያቀርበው ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደህና መጣችሁ፡፡ በዚህ ክፍል ተሾመ ወንድሙ ከኢትዮጵያ ሰርከስ ብሔራዊ ማኅበር...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
የሀገር ገፆች፡ የስነ-ጽሁፍ ሁኔታ በኢትዮጵያ ክፍል 7 - ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት ደራሲ የዝና ወርቁ እና ተሾመ ወንድሙ በጋራ በመሆን በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ውስጥ ያሉ ተግዳሮቶችንና እድሎችን ይዳስሳሉ፡፡ የንባብ ልምድ ከማዳበር እስከ ፖሊሲ አስተዋጽኦ፣የህትመት ችግሮች፣ የቋንቋ ብዝኃነት እና ኢትዮጵያዊ ታሪኮችን በመግለጽ ረገድ የዘርፉ መፃኢ እጣ...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 6 ርዕስ፡ የሀገር ድምፅ-የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወግ እንግዳ፡ ጆርጋ መስፍን - ሳክስፎኒስት፣ሙዚቃ አቀናባሪ አዘጋጅ፡ ተሾመ ወንድሙ - የሰላም እና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ክፍል የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትሩፋት፣የአሁን ተግዳሮቶቹን እንዲሁም ለወደፊት...
info_outlineሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት| ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት - ምእራፍ 2 ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ (ሲኤፍሲኤ) ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ፤ በዚህ ክፍል በባህል እና በዘላቂ ልማት መካከል ያለውን ቁልፍ ግንኙነት እንዳስሳለን፡፡ በዚህ በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ላይ ከዝነኛው ፊልም አዘጋጅ ሄኖክ አየለ እንዲሁም ተሾመ ወንድሙ ጋር...
info_outlineኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12
‘’ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ’’
እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን
በዚህ አነቃቂና አይን ከፋች ክፍል፣ የኢትዮጵያን የእይታ ሥነ-ጥበባት እና የሥነ-ሥዕል ጥበብ ዘርፍ ጥልቀታቸውን፣ታሪካቸውን እና ተግዳሮታቸውን እንዳስሳለን፡፡
እንግዳችን ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በሥነ-ጥበብ እና በሙዚየም ስራ ውስጥ ለበርካታ አስርት ዓመታት እንደ የፈጠራ ሰራተኛ፣መምህር እና መሪ በመሆን ያገለገሉበትን ልምድ ይዘው የቀረቡ ሲሆን በጋራ በመሆን የሚከተሉትን ጉዳዮች እንወያያለን፡፡
· በኢትዮጵያ የባህል ሥነ-ምህዳር ወስጥ የጎደለውን መሰረተ ልማት
· ሙዚየሞች ለምን ከማከማቻ ስፍራነት ባለፈ ማደግ እንዳለበቸው
· የመሰነድ፣የትችት እና የምርምር ጠቃሚነት
· ማኅበረሰቦች ኪነ-ጥበባዊን ችሎታ እንዴት ተንከባክበው ማሳደግ እንደሚችሉ
· የመንግስት ፖሊሲ፣ኢንቨስትመንት እና አህጉራዊ ትስስሮች ሚና
· ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ የፈጠራ ትስስሮችን እንዴት እንደምትገነባ
ሰብስክራይብ በማድረግ ወደ ፊት የሚወጡ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ክፍሎችን ይከታተሉ፡፡
ከታች ኮሜንት በማድረግ ውይይቱን ይቀላቀሉ!
Connect for Culture Africa Ethiopia Podcast– Episode 12
🎨 The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia
Guest: Bekele Mekonnen – Visual Artist, Poet, and Professor at AAU Ale School of Fine Arts and Design
In this inspiring and eye-opening episode, we explore the depth, history, challenges, and untapped opportunities of Ethiopia’s visual and fine arts sector.
Our guest, Bekele Mekonnen, brings decades of experience as a creator, educator, and leader in fine arts and museum practice. Together we discuss:
- The missing infrastructure within Ethiopia’s cultural ecosystem
- Why museums must evolve beyond storage spaces
- The importance of documentation, critique, and research
- How communities can nurture artistic talent
- The role of government policy, investment, and continental networks
- How Ethiopia can rebuild its creative connections within Africa
Subscribe & stay updated on future episodes of Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast.
Comment below and join the conversation!
#1percentforculture #sustainablepublicfunding #EthiopianArt #FineArts #VisualArts