loader from loading.io

Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia’s Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

Release Date: 01/26/2026

Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia’s Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14 show art Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia’s Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከአቶ ሰርፀ ፍሬ...

info_outline
Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13 show art Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ   በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍሪካ ፋሽን ዊክ መስራች እና አዘጋጅ ከሆነችው ማኅሌት ተክለ/ማርያም ጋር ውይይት ያደርጋል፡፡...

info_outline
The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12 show art The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ‘’ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ’’ እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን   በዚህ አነቃቂና አይን ከፋች ክፍል፣ የኢትዮጵያን የእይታ ሥነ-ጥበባት እና የሥነ-ሥዕል...

info_outline
Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11 show art Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ   በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየተጫወተ ያለውን ከፍተኛ ሚና እንዳስሳለን፡፡   በትምህርት ቤቶች እና ሆቴሎች...

info_outline
Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10 show art Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ምክትል ዲን/ኪዩሬተር፣ አርቲስት እንዲሁም ተመራማሪ ከሆኑት አገኘሁ...

info_outline
Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9 show art Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን በጥልቀት ይዳስሳል፡፡ የሚዳሰሱ ጉዳዮች   ·         አሁን በሚገኙ...

info_outline
Beyond the Spotlight: Circus as a Tool for Empowerment| Teklu Ashagir | CfCA - Ethiopia #8 show art Beyond the Spotlight: Circus as a Tool for Empowerment| Teklu Ashagir | CfCA - Ethiopia #8

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ከመድረክ ባሻገር፡ ሰርከስ እንደ አስቻይ የጥበብ ዘርፍ| ተክሉ አሻግር ከተሾመ ወንድሙ ጋር| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ሰላም ኢትዮጵያ ከኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ እንቅስቃሴ ጋር በጋራ ወደ ሚያቀርበው ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደህና መጣችሁ፡፡ በዚህ ክፍል ተሾመ ወንድሙ ከኢትዮጵያ ሰርከስ ብሔራዊ ማኅበር...

info_outline
Writing Our Truths: The State of Literature in Ethiopia - CfCA - Ethiopia #7 show art Writing Our Truths: The State of Literature in Ethiopia - CfCA - Ethiopia #7

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

የሀገር ገፆች፡ የስነ-ጽሁፍ ሁኔታ በኢትዮጵያ ክፍል 7 - ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት ደራሲ የዝና ወርቁ እና ተሾመ ወንድሙ በጋራ በመሆን በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ  ውስጥ ያሉ ተግዳሮቶችንና እድሎችን ይዳስሳሉ፡፡ የንባብ ልምድ ከማዳበር እስከ ፖሊሲ አስተዋጽኦ፣የህትመት ችግሮች፣ የቋንቋ ብዝኃነት እና ኢትዮጵያዊ ታሪኮችን በመግለጽ ረገድ የዘርፉ መፃኢ እጣ...

info_outline
Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene  - CfCA - Ethiopia #6 show art Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene - CfCA - Ethiopia #6

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 6 ርዕስ፡ የሀገር ድምፅ-የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወግ እንግዳ፡ ጆርጋ መስፍን - ሳክስፎኒስት፣ሙዚቃ አቀናባሪ አዘጋጅ፡ ተሾመ ወንድሙ - የሰላም እና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ክፍል የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትሩፋት፣የአሁን ተግዳሮቶቹን እንዲሁም ለወደፊት...

info_outline
The Reel Story: A Conversation on Ethiopia’s Film - CfCA Ethiopia #5 show art The Reel Story: A Conversation on Ethiopia’s Film - CfCA Ethiopia #5

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት| ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት - ምእራፍ 2 ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ (ሲኤፍሲኤ) ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ፤ በዚህ ክፍል በባህል እና በዘላቂ ልማት መካከል ያለውን ቁልፍ ግንኙነት እንዳስሳለን፡፡ በዚህ በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ላይ ከዝነኛው ፊልም አዘጋጅ ሄኖክ አየለ እንዲሁም ተሾመ ወንድሙ ጋር...

info_outline
 
More Episodes

ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከአቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል፡ ይህ ክፍል የኢትዮጵያን የኪነ-ጥበብ ዘርፍ ከባሕላዊና በበጎ ፈቃደኝነት ላይ ከተመሠረተ አሠራር ወጥቶ፣ ወደ ተደራጀና በፖሊሲ ወደተደገፈ ኢንዱስትሪ ለመቀየር የሚያስፈልጉ መሠረታዊ መዋቅራዊ ለውጦችን ይቃኛል፡፡ አቶ ሰርፀ የወመዘክርን ፋይዳ፣ የፖሊሲ ክፍተቶችን እና የዲጂታል ዘመኑ በፈጠራው ዘርፍ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ በተመለከተ ተቋማዊ ራዕያቸውን ያጋራሉ፡፡ በውይይቱ ላይ የሚነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች፡ ወመዘክርን የኢኮኖሚ ሞተር ስለማድረግ፡ የታሪክና የቅርስ ማከማቻነትን ለፈጠራ ኢኮኖሚ ግብዓትነት የመጠቀም አቅም፡፡ ብሔራዊ የኪነ-ጥበብ ፖሊሲና የሮያሊቲ ሥርዓት፡ ዘርፉን በሕግና በመዋቅር ለመደገፍ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት፡፡ የባለቤትነት መብትና የሜታ-ዳታ (Metadata) ቀውስ፡ የፈጠራ ባለሙያዎች ከሥራቸው ተገቢውን ጥቅም እንዳያገኙ የሆኑ ተግዳሮቶች፡፡ ዲጂታል ኢትዮጵያና የኤአይ (AI) ተፅዕኖ፡ ቴክኖሎጂ ለፈጠራ ሥራዎች የያዘው ዕድልና በሰው ልጅ የፈጠራ ብቃት ላይ የደቀነው ስጋት፡፡ ከፈቃደኝነት ወደ ተቋማዊ አሠራር፡ ጥበብን በፖሊሲ የተደገፈና በጠንካራ መሠረት ላይ የቆመ ኢንዱስትሪ የማድረግ አስፈላጊነት፡፡ ይህ ክፍል ለኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ ለታሪክና ቅርስ ተመራማሪዎች፣ ለፖሊሲ አውጪዎች፣እንዲሁም የኢትዮጵያን የፈጠራ ኢኮኖሚ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ለማሸጋገር ፍላጎት ላላቸው ሁሉ የቀረበ ልዩ ውይይት ነው፡፡ ይመልከቱ፣ ያድምጡ እንዲሁም ውይይቱን ይቀላቀሉ፡፡ በባህል፣ በፖሊሲ እና በአፍሪካ የፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ የሚያጠነጥኑ ተጨማሪ ውይይቶችን ለመከታተል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ Title: Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia’s Creative Economy Connect for Culture Africa Ethiopia Podcast Episode 14 Guest: Sertse Fre Sibhat | Host: Teshome Wondimu In Episode 14 of the Connect for Culture Africa Ethiopia Podcast, host Teshome Wondimu sits down with Sertse Fre Sibhat, Director General of the National Archives and Library of Ethiopia (Wemezekir). This episode explores the fundamental structural changes required to transition Ethiopia’s arts sector from traditional and volunteer based practices into an organized, policy backed industry. Sertse shares his institutional vision regarding the significance of Wemezekir, existing policy gaps, and the impact of the digital era on the creative sector. Key topics include: Archives as creative economy engines: Transforming heritage into a resource for national development. Policy roadmaps and royalty frameworks: Building the structural backbone of the arts sector. Solving the intellectual property metadata crisis: Addressing the technical and legal gaps in creators rights. Navigating Digital 2030 and AI risks: The impact of emerging technology on human creativity and cultural integrity. From Volunteerism to Institutions: Moving beyond “passion-led” work to a structured, policy driven economic sector. This episode is essential viewing for cultural practitioners, heritage researchers, policymakers, and anyone dedicated to the institutionalization of Ethiopia’s vast creative and historical wealth. Watch, listen, and join the conversation. Subscribe for more conversations on culture, policy, and creative industries in Africa.